News & Events

የኮቪድ 19 (COVID-19) በሽታን አስመ ልክቶ ወደ ቢሮአችን መምጣት ሳያስፈልግ ባሉበት ቦታ ሆነው አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበትን ዘዴ ኩባንያችን አዘጋጅቷል

በቅርቡበአለማችንላይየተከሰተውየኮሮናቫይረስ(COVID-19) በሽታዘርቀለምፆታሳይለይእያስከተለያለውማህበራዊእናኢኮኖሚያዊተፅዕኖከግምት በማስገባት እንዲሁም የዘርፉባለሞያዎችይህንቫይረስለመከላከልወይምየስርጭትፍጥነቱንለመግታትማህበራዊፈቀቅታን(Social Distancing) እንደዋነኛመፍትሄአድርገውአስቀምጠዋል፡፡

ስለሆነም ክቡራንደንበኞቻችን ከኩባንያችን ጋር ያላችሁን ውሎች ለማደስ፣ አዳዲስ ውሎችን ለመግዛት፣የካሳጥያቄለማቅረብ ወይም ማብራሪያየምትሹበት ማንኛውም አይነት ጥያቄ ቢኖራችሁ ወደ ቢሮዎቻችን መምጣት ሳያስፈልጋችሁ ባላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ጥያቄዎቻችሁ የሚስተናገዱበት መንገድ እያመቻቸን መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን፡፡

1ኛ) በስልክ ጥሪ፡ በሚከተሉት ቁጥሮች በማናቸውም ሰዓት ብትደውሉ ጥያቄዎቻችሁን ለማስተናገድ ዝግጁ ሆነን የምንጠባበቅ ሲሆን:

  • 0911-255-595
  • 0911-123-530
  • 0911-151-033

እንዲሁም በክልል ያሉ ቅርንጫፎቻችንን ለማግኘት እዚሁ አባሪ ባረግነው ገፅ ላይ ማግኘት የምትችሉ  መሆኑን እንገልፃለን፡፡

2ኛ) ሰነዶችን ለማግኘት፡ የውል እድሳት ማዘዣ፣ የተጨማሪ ዋስትና መግዣ፣ የአደጋ ማሳወቂያ ቅፅ የመሳሰሉት ፎርሞችን ከኩባኒያችን ድረ ገፅ www.nyalainsurancesc.comላይ በማውረድ መሙላትና በኢሜልም ሆነ በማናቸውም መንገድ መላክ የምትችሉ መሆኑን እንዲሁም፤

Motor Insurance

Motor notification

3ኛ) ለሌሎች ተጨማሪ መልዕክቶችንና መገናኛዎች

  1. ኢሜል፡
  2. nisco@ethionet.com ለማንኛውም አይነት ጥያቄ
  3. uw@nyalainsurancesc.com ለውል እድሳት እና አዳዲስ ውሎችን ለመግዛት
  4. claim@nyalainsurancesc.com የካሳ ጥያቄ ለማቅረብ
  5. ትዊተር፡ @Nyala_Insurance
  6. ፌስቡክ፡ @nyalainsurancesc
  7. ቴሌግራም፡ 0993-529-117 @ Nyala_Insurance
  8. ዋትሳፕ፡ 0993-529-117 @ Nyala_Insurance

Regional Service Centers and Contact Offices

S.N

Service Center

Mobile

1

Hawassa

0916-822742

2

Bahir Dar

0918-762270

3

Dire Dawa

0915-730248

4

Dessie

0914-710642

5

Gondar

0918-777762

6

Jimma

0917-803470

7

Mekele

0914-701170

8

Nazareth

0911-246183

9

Wolayita Sodo

0961-440715

10

Jigjiga

094-6444535

11

Shashemene

0986-977070

12

Shire

0916-051631

13

Assosa

0914-117979

14

Debre Berhan

0917-171393

15

Debre Markos

0904-113278

16

Dila

0912-101537

17

Logia

0904-781714

18

Gambella

0913-083513

19

Nekemt

0917-835063

20

Woldiya

0911-054610

21

Bale Robie

0910-215382

22

Arbaminch

0929-05-4903

23

Hossaena

0929-05-4902

24

Mizan Teferi

0913-24-2512

25

Asebe Teferi

0942-695050

An overview

Nyala Insurance Share Company (NISCO) was founded in July 1995 following the liberalization of the insurance business to the private sector in 1994 with the Licensing and Supervision of Insurance Business Proclamation No. 85/1994. Read more...

Investments

Apart from its major investments in real estates in the downtowns of Addis Ababa, Bahir Dar and Nazareth, Nyala Insurance selectively invests in various financial institutions like Dashen Bank, which have potentially high investment returns. Read more...

Links

Contact us

Protection House, Mickey Leland Street

Tel: +251-11-6626679/80/76

-->