Accident Insurance
Covers bodily injury caused by violent accidental external and visible means, which injury shall independently of any other cause be the direct and immediate cause of death, loss, or disablement. The cover can be extended by endorsement to cover medical expenses for illness. Documents and condition to be fulfilled for prompt claim settlement includes
In the case of death
|
|
ይህ ውል በድንገተኛ በውጫዊና በአይን በሚታይ አደጋ ሳቢያ በሚደርስ የአካል መቁሰል አደጋ ምክንያት የሚመጣ የአካል ጉዳት ወይም ሞትን የሚሽፍን ሲሆን ይህ የአካል መቁሰል ግን ለደረሰው የአካል ጉዳት ወይም ሞት ብቸኛና ቀጥተኛ መንሰኤ መሆን አለበት፡፡ የመድን ሽፋኑ በተጨማሪ ውል ለህመምተኞች የህክምና ወጪ እንዲሽፍን ሊደረግ ይችላል፡፡ የጉዳት ካሳን በፍጥነት ለመክፈል መሟላት ከሚገባቸው ማስረጃዎች መካከል፣
የሞት አደጋ በሚደርስበት ጊዜ ደግሞ በተጨማሪ
|